Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና የብራዚልን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ብራዚል የምትልካቸውን ምርቶች መጠን በማሳደግ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ሚዛን ለማሻሻል በቅንጅት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስትር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከብራዚል ልኡካን ጋር የሁለቱን…

ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ "ለሀገራችን ሰላምና ብልፅግና የዲያስፖራው ሚና" በሚል ሃሳብ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በሲምፖዚየሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የሀረሪ ክልል…

የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምን ያሳዩ ናቸው- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማቱ የተተከሉ የስማርት ኤሌክትሪክ ምሰሶዎች የሀገር ውስጥ የማምረት አቅምና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ያሳዩ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የኢትዮጵያ አምራች ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተሰጠው ትኩረት ምርታማነቱ እና…

የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 2016 ዓ.ም የተካሄደው የታክስና ጉምሩክ ህግ-ተገዥነት ንቅናቄ ማጠቃለያ እና አዲስ ንቅናቄ ማስጀመሪያ ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…

የሌማት ትሩፋት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ከተጀመረ ሁለት አመት እንኳ ያልሞላው ቢሆንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ…

የምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመደበኛ ስብሰባው የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ…

ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡…

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 381 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ከተመራቂ ተማሪዎቹ መካከልም 273ቱ ሴቶች ሲሆኑ 1 ሺ 108ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በ2ኛ…

ያሉንን ፀጋ ለይቶ ስራ ዕድል በመፍጠር ከተረጂነት ለመላቀቅ መስራት ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ ለዜጎች ክብር! ለዘላቂ ልማት እና ለሀገራዊ ብልፅግና’ በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው÷ በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ መክረዋል።…