የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አቶ አረጋ በዚህ ወቅት÷ በክረምት በጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለማስተካከልና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና 26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛውን የሐረር ቀን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ የንግድ ትርዒት እና ባዛር ተከፍቷል። በንግድ ትርዒት እና ባዛሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ፣አስመጪ እና አከፋፋዮች እንዲሁም አምራች ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል። መርሐ ግብሩ በሐረሪ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Feven Bishaw Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 279 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሶስት ኮሌጆችና 16 የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞው ዋና ኮሚሽነር ከንፁሃን ግድያ ጋር ተያይዞ በተከሰሱበት ክስ ነጻ ተባሉ Feven Bishaw Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸው የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ዋና ኮሚሽነር አቡላ ኦባንግ በተከሰሱበት ክስ ነጻ ተባሉ፡፡ እንዲሁም ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ አንኳር ተግባራት Feven Bishaw Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንኳር ተግባራት፡፡ 👉ተቋማዊ መስተጋብር በመፍጠር ልምዶችን መቅሰም እና ለምክክር ሂደቱ የሚጠቅሙ ቅድመ ጥናቶችን ማካሄድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ሂደቱ ይጠቅማሉ ብሎ ያመነባቸውን ልምዶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ያቀረበው የሰላም ጥሪ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እንዲፈታ ከህዝብ ተውጣጥቶ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል ጥሪ አቀረበ። ካውንስሉ በጋራ ተሸናፊ ከሚያደርገው የዕርስ በርስ ጦርነት ወደ የጋራ አሸናፊነት ሊያመጣ የሚችል ንግግር መንግስትና ታጥቆ በጫካ ያለው ቡድን ሊመጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ በሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ 80ኛውን የመቻል ስፖርት ምስረታን ምክንያት በማድረግ ነገ በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ ሩጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ በዓመት 300 ሚሊየን ዶዝ የእንስሳት ክትባት እያመረተ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት በዓመት 300 ሚሊየን ዶዝ የእንስሳት ክትባት እያመረተ መሆኑን አስታውቋል። የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የኢንስቲትዩቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Feven Bishaw Jun 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ወታደራዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች…