Fana: At a Speed of Life!

በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሪጅን በጸጥታ ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ 87 የሞባይል ጣቢያዎች ተጠግነው በ42 ወረዳዎች የሚገኙ 83 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የቴሌኮም አገልግሎት ማግኘት ጀመሩ፡፡ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሩ ጉዱሩ እንዲሁም…

ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ 1አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለጆርጂያ ሚካሃዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ጎል ሲያስቆጥር ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ያደረገችውን ጎል…

የሀገር ውስጥ የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ የሀገር ውስጥ ፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ የገበያ ድርሻን ወደ 47 በመቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሀገር ውስጥ…

አራቱ የክልል ርእሰ መስተዳድሮች በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ሲዳማ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድሮች በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው÷ቀጣይ ሥራዎች እና የጎንዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የማሽላ ኢንሼቲቭ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የማሽላ ኢንሼቲቭ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተጨማሪ የክልሉ ምክትል ርእስ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመርን ጨምሮ…

ማሰልጠኛ ማዕከሉ ያሰለጠናቸውን የተዋጊ መሃንዲስ ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የተዋጊ መሃንዲስ ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ÷መከላከያ ሠራዊቱ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የጥፋት እሳት በመለኮስ ሠላምን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ በሆኑት አቡበከር ካምቦ(ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር…

በትግራይ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ወጣቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በተያዘው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሆኑ ወጣቶችን ለማሳተፍ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ከሰኔ 20 ቀን 2016ዓ.ም እስከ መስከረም አጋማሽ 2017…

ዩክሬን ስሎቫኪያን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ዩክሬን ስሎቫኪያን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ስሎቫኪያ 17ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረችው ጎል ስትመራ ቆይታ፤ ዩክሬን…

ከ7 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የት/ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት10 ወራት 7 ነጥብ 88 ሚሊየን ተማሪዎችን የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በ10 ወራት በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክቶ…