የሀገር ውስጥ ዜና ለደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የመልሶ ማልማት ሥራ ሊከናወን ነው Hailemaryam Tegegn Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የጥገና እና የመልሶ ማልማት ሥራን ለማከናወን የውል ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Hailemaryam Tegegn Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቴህራን እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ጉባኤ እና በኢራን ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባኤው በዋናነት በኢራን እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢንዱስትሪ፣ የንግድና…
ስፓርት ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን በማሸነፍ ለኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ አለፈ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን 3 ለ 0 በማሸነፍ የፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ምሽት 1፡15 በዌንብሌይ በተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኤቤርቺ ኤዜ…
ስፓርት ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ ለፍጻሜ አለፈ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሸገር ከተማን 2 ለ 0 በማሸነፍ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ወደ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ወላይታ ድቻ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገውን ሸገር ከተማን ባሸነፈበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሪክ በሰለጠነ የሰው ሀይል ስምሪት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪክ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚሰማራ የሰለጠነ የሰው ሀይል አቅርቦት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ከግሪክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት 12 ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ነው Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በአንድ ጣራ ስር 12 ተቋማት 41 አገልግሎቶችን እየሰጡ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ከፈቱ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቡነ ፍራንሲስ የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ ለተገፉ ድምጽ፣ ቀን ለጎደለባቸው መከታ በመሆን የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ እና ዘለንስኪ ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬን አቻቸው ቮለድሚር ዘለንስኪ ዛሬ በጣሊያን ሮም ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በዛሬው ዕለት በተከናወነው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የቀብር ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት…