ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲሱ አመት የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ነው ብለዋል፡፡…