Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት የእውቅናና የሽልማት…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ በሚሰጡ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የ2017 ዓ.ም የከተማዋ የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ከንቲባ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ የልማት ፈንድ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር መሀመድ ሳይፍ አል ሱዋይዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት…

የኢትዮጵያ እና ሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ትብብር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በሞስኮ ከተወያዩባቸው ጉዳዮች መካከል የሁለቱ ሀገራት መገናኛ ብዙሃን ትብብር አንዱ ነው፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት የሩሲያው ሚዲያ ስፑትኒክ…

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – ፋኦ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና በሌማት ትሩፋት አማካኝነት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራት ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ ይሆናል አለ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)። የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ ጋር በመተባበር "እጅ ለእጅ…

አርሰናል ከአትሌቲኮ ማድሪድ እና ሌሎች የዛሬ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ባርሴሎና የግሪኩን ኦሎምፒያኮስ በሜዳው ሲያስተናግድ፥ የካዛኪስታኑ ካይራት…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት የክብር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ…

የጋራ ሥራችን ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብቶች በመግለጥ ለቀጣዩ ትውልድ መሠረት መጣል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋራ ሥራችን ኢትዮጵያ ያሏትን ሀብቶች መግለጥ፣ ማሳደግና በሀብቶቹ ላይ በመጨመር ቀጣዩ ትውልድ ችቦውን ተረክቦ እንዲቀጥል መሠረት መጣል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ አመራሮች ጋር በመሆን በባሌ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች በተደረገው ውድድር አትሌት ሃፍታሙ አባዲ 2 ሰዓት ከ 06 ደቂቃ ከ52 ሰኮንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቋል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው…