የሀገር ውስጥ ዜና ፋይዳ አማራጭ ሳይሆን አስፈላጊ መሠረተ ልማት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ የዲጂታል ማንነት ሥርዓት ከአሁን በኋላ አማራጭ ሳይሆን አስፈላጊ መሠረተ ልማት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአይዲ ፎር-2025 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤን በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 ሚሊየን ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ሆነዋል Hailemaryam Tegegn May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 15 ሚሊየን ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ መሆናቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ አርዓያሥላሴ ገለጹ፡፡ የአይዲ ፎር አፍሪካ-2025 ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በር ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ሕዝቡ ተገቢውን ድጋፍና ርብርብ ማድረግ አለበት – ምሁራን Hailemaryam Tegegn May 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የታየውን ህዝባዊ ቁርጠኝነት በባህር በር ተጠቃሚነት ጥያቄ ላይ መድገም እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል። ምሁራኑ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ የባህር በር ተጠቃሚነት ጊዜው የሚጠይቀው…
ስፓርት አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn May 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አርሰናል ኒውካስል ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ምሽት 12:30 በሚደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፏቸውን ለማረጋገጥ ጠንካራ ፉክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የመቀላቀል ወንጀልን ለመከላከል ጠንካራ ቁጥጥር እየተደረገ ነው Hailemaryam Tegegn May 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተበራከተ ያለውን ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል የሚፈጸም ወንጀልን ለመከላከል የተጠናከረ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የተዘጋጁና ሆን ተብሎ ከባዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተኪ ምርቶችን በማምረት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተኪ ምርቶችን በማምረት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ወደ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ወታደራዊና የፖሊስ ኃይል በማሰማራት ድጋፍ እንደምታደርግ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትሯ የተመራ የልዑካን ቡድን በጀርመን በርሊን ለሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ መስኖ ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ተሰበሰበ Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጋ መስኖ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መሰብሰብ እንደተቻለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ በበጀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከሶርያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማደስ እንደምትፈልግ ገለጸች Hailemaryam Tegegn May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሶርያ ላይ ተጥሎ የቆየውን ማዕቀብ እንደምታነሳና ግንኙነቷን ለማደስ እንደምትፈልግ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ፤ ከሶርያ ፕሬዚዳንት አሕመድ አልሻራ ጋር በሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል። አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው የምግብ ምርቶች ከባለስልጣኑ ውጭ በሶስተኛ ወገን…