“ጋዜጠኞች ቅጥፈትን እንጂ በትህትና እና በእውቀት መተቸት አልተከለከሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ጉዳዮችን በትህትና እና በእውቀት ሊተቹ እና ሊጠይቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን…