የሀገር ውስጥ ዜና የዣውሻ ሳኣ ጉልአ ተራራን ለቱሪዝም መስህብነት የማልማት ሥራ… Hailemaryam Tegegn Sep 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን የሚገኘውን የዣውሻ ሳኣ ጉልአ ተራራን ለቱሪዝም መስህብነት የማልማት ሥራ ሊከናወን ነው፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) እና የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማላዊ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ ፒተር ሙታሪካ አሸነፉ Hailemaryam Tegegn Sep 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማላዊ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የ85 ዓመቱ የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፒተር ሙታሪካ አሸንፈዋል፡፡ ከፈረንጆቹ 2014 እስከ 2020 ማላዊን የመሩት ፒተር ሙታሪካ በዘንድሮው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 56 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን…
ስፓርት ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት ሽልማት ተበረከተ Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ክለቡ በአጠቃላይ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እንዲያሳካ ላስቻሉት ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ዙሪያ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መሀመድ ሰይድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በዛሬው እለት መነሻውን ከመካነ ሰላም ያደረገ የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ በመታገዝ የኢትዮጵያን የእንስሳት ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የእንስሳት ሀብት ቴክኖሎጂን ማዕከል ባደረገ መልኩ ጥቅም ላይ ለማዋል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡በሰው ሰራሽ ዘዴ የተደገፈ እንስሳትን የማዳቀል ፕሮግራም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው እለት በኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባዔው በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ልዑክ ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ…
ስፓርት ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ለሁለት ወራት ከሜዳ ይርቃል Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለሁለት ወራት ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው እሑድ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ አንድ አቻ በተለያዩበት የሊጉ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታ የጉልበት ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች ለውጥ አምጥተዋል – አምባሳደር ግርማ ብሩ Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች የተሻለ የምጣኔ ሃብት ዕድገት እንዲመዘገብ ዕድል ፈጥረዋል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ። ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ…
ስፓርት በውጣ ውረድ የተገኘው ትልቁ ክብር – ኦስማን ዴምቤሌ… Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦስማን ዴምቤሌ ከበርካታ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ከፍ ባለበት ፓሪስ የ2025 የባሎንዶር አሸናፊ በመሆን የወርቅ ኳሱን የግሉ አድርጓል። ለዚህ ክብር የደረሰበት የእግር ኳስ መንገድ እንደ ብዙዎቹ የእግር ኳስ ከዋክብት የኦስማን ውጣ ውረድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Hailemaryam Tegegn Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ብቻ ሳይሆን አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡ የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…