የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ ከኮንሶ ወደ ሞጆ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር የጭነት ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ እንደደረሰበት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ም/ል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ…
ስፓርት ቡካዮ ሳካ ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል Hailemaryam Tegegn Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የአርሰናል የመስመር አጥቂ ቡካዮ ሳካ በጉዳት ምክንያት ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ…
ቢዝነስ በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የገበያ ማረጋጋት ሥራ… Hailemaryam Tegegn Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ለሚከበሩ በዓላት ምርቶችን በስፋት በማቅረብ የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየተከናወነ ነው ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በሰጡት መግለጫ ፥ በቀጣይ ለሚከበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Hailemaryam Tegegn Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ Hailemaryam Tegegn Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር Hailemaryam Tegegn Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚካሄዱ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል Hailemaryam Tegegn Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ለአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ መጠቀም ይገባል አሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ምሁሩ ብሩክ ኃይሉ (ፕ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከሳምንታት በኋላ የምታስተናግደው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጦርነቱን በፍጥነት ማስቆም ይችላሉ – ትራምፕ Hailemaryam Tegegn Aug 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ይችላሉ አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር በዋሽንግተን ለመነጋገር ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ አሜሪካ የምታቀርበውን የሰላም ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ወጪ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ወጪን በራስ አቅም መሸፈን የሚያስችሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት አቅም የማጠናከር ስራ እየተከናወነ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ዕቅድን በተመለከተ…