Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አከባቢዎች ማቋቋሚያ 338 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አከባቢዎች ማቋቋሚያ 338 ሚሊየን ብር መመደቡን የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የሚተገብራቸውን የማቋቋሚያ ሥራዎች ማሳወቂያ መርሃ ግብር በጅግጅጋ ከተማ አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፈረንሳይ ምርጫ በድጋሚ ላሸነፉት ፕሬዚዳንት ማክሮን የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ላሸነፉት ኢማኑኤል ማክሮን የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። በሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ በተሰጠ የመጨረሻ ዙር ድምፅ በስልጣን ላይ ያሉት ማክሮን ተፎካካሪያቸውን ማሪን ሌፔንን…

የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ፋሲካን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት "የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን የሰቆጣ ከተማ ማዕከላዊ እዝ እና ማኅበረሰቡን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፋሲካ ዋዜማ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን የሰቆጣ ከተማ ማዕከላዊ እዝ እና ማኅበረሰቡን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማኅበረሰቡ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት፣ የአገው ሕዝብን የኪነ-ህንፃ ልህቀት እና…

ፋሲካን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የተሳተፉበት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የተሳተፉበት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ። በመዲናዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ቤተክርስቲያናትና አካባቢያቸው ላይ የፅዳት ዘመቻው መካሄዱን ከከንቲባ ፅህፈት ቤት…

10 ክላሽና 2 ሺህ የሚጠጉ ጥይቶችን በአገዳ በመደበቅ ሲያጓጉዝ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሰረ አገዳ ውስጥ 10 ክላሽና ከ1 ሺህ 900 በላይ ጥይቶችን ደብቆ ሲያጓጉዝ የነበረ ግለሰብ ከነተሽከርካሪው በቁጥጥር ስር ዋለ። በደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ ምክትል ኢንስፔክተር መሐመድ አደም…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ሰዎች በዓሉን ሲያከብሩ የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍና…

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለሰላምና ለሀገር ደኅንነት የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከግጭትና ከሽብር ራሱን አርቆ፣ ለሰላምና ለሀገር ደኅንነት የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ…

በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው -ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ሴናተር ኪም ጃክሰን በህወሓትና ደጋፊዎቹ የሀሰት መረጃ በመታለል ኢትዮጵያ ላይ አግባብ ያልሆነ አቋም በመውሰዳቸው ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጂያ ሴናተር ኪም ጃክሰን፥ በህወሓትና ደጋፊዎቹ ፕሮፖጋንዳና የሀሰት መረጃ በመታለል አለአግባብ ኢትዮጵያ ላይ ለወሰዱት የተሳሳተ አቋም ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ሴናተሯ ይቅርታ የጠየቁት በአሜሪካ የኢትዮጵያ…