Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልክተኛ ጽ/ቤት ምርጫውን ተከትሎ ባስተላለፈው መልዕክት በዓለም የግዙፉ ሰብአዊ እርዳታ ሰጭ ድርጅት ኢትዮጵያ የቦርድ አባል ሆና…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚውል የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ለተዘጋጀ ፕሮጀክት የሚውል የ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። ባንኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ይህ ዓለም አቀፍ የልማት ድጋፍ…

መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበት ስርዓትን እያበጀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበትን ስርዓት እያበጀ መሆኑን አስታወቀ። ላለፉት በርካታ ዓመታት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በመንግስት ድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ይነገራል። መንግስት ከነዳጅ አንስቶ መሰረታዊ…

ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመታት በፊት የተጀመረው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉዳዩ ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆቻቸው በኩል ባስተላለፉት…

የተዛባውን ማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተካከል የሶስት ዓመት እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዛባውን የሀገሪቱን ማክሮ ኢኮኖሚ ለማስተካከል የሶስት ዓመት እቅድ መዘጋጀቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥ ቁጥር፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ። የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መሪዎች በወታደራዊ አቅርቦት ላይ ሳይስማሙ ያቆዩትን ጉዳይ እልባት ሰጥተው ዛሬ የሠላም…

1443 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ ቅዳሜ መጋቢት 24  ይጀምራል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክር ቤት ለፋና በሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለፀው፥  ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ ይጀምራል። የምክር ቤቱ ህዝብ ግንኙነት…

የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ አካታች…

በቡራዩ ከተማ በሸኔ ሎጅስቲክስ አቅራቢነት በተጠረጠረች ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከባድ መሳሪያና ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ ነዋሪ በሆነች እና በሸኔ የሽብር ቡድን የሎጀስቲክስ አቅራቢነት በተጠረጠረች ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከባድ መሳሪያና ጥይቶች ተያዙ። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያካሄደውን ክትትልና…

የስልጤ ኤፍ ኤም 92 ነጥብ 6 የማህበረሠብ ሬድዮ ጣቢያ የሙከራ ስርጭት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጤ ኤፍ ኤም 92 ነጥብ 6 የማህበረሠብ ሬድዮ ጣቢያ የሙከራ ስርጭት ጀመረ። የማህበረሰቡን የሚዲያ ፍላጎት በላቀ ደረጃ ያሟላል ተብሎ የታመነበት ይህ ጣቢያ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሊ ከድር…