Fana: At a Speed of Life!

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ የተሳተፉ መሪዎች በሰላም ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ በጉባኤው የተሳተፉ መሪዎችም በሰላም ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። በጉዳዩ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጀነራል ኤቫሪስቴ ዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ መምከራቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ከንቲባ አዳነች የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። “ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ መላው የከተማችን ነዋሪዎች ላሳያችሁት ፍፁም ኢትዮጵያዊ እንግዳ…

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ  ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች። ሴኔጋል ግብፅን በመለያ ምት 4 ለ 2 በማሸነፍ ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ አንስታለች። ጎል ያልተቆጠረበት የ120 ትንቅንቅ ወደ መለያ ምት አምርቶ የቲሪንጋ አንበሶቹ ሴኔጋል ድል…

በ35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሠረትም የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ማምሻውን ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል። በወቅቱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስራና ክህሎት…

የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ማኪ ሳል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ እንዲሆን ላደረጉት ጥረት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና አቅርበዋል። የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት…

በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀቀች። ምሽቱን ለደረጃ የሚደረግ ፍልሚያ በአዘጋጇ ሀገር ካሜሮንና በቡርኪናፋሶ መካከል ተደርጓል። ጨዋታው 3 አቻ በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት ያመራ ሲሆን፥ በመለያ ምት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎችን አመሠገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወዳጅነት አደባባይ ለአፍሪካ መሪዎች የዕራት ግብዣ መርሐ ግብር አዘጋጅተዋል። ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር…

የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ እንወድቅ ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት በገጠማት ችግር ምክንያት እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ ትወድቅ ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 35ኛው የአፍሪካ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የካንሰር በሽታን የመከላከል አቅምን ለማሻሻል በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ ዳይሬክተር የተነደፈ ተነሳሽነት ይፋ ሆነ። የካንሰር በሽታን የመከላከል አቅምን ለማሻሻልና የአፍሪካ ሀገራትን ቅድሚያ ተጠቃሚ ለማድረግ የተነደፈው የዳይሬክተሩ…