የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል ። በጉባኤው ላይ ለመሳተፍም የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች ዛሬ ማለዳውን ጨምሮ ሰሞኑን አዲስ አበባ እየገቡም ቆይተዋል። ጉባኤው "የአፍሪካ አኅጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም በመገንባት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማችን ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላችሁ ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላቸው ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ዛሬ የሚጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ራማታን ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አቶ ደመቀ መኮንን የአልጀሪያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት የቆየ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮትዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮትዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመዱ ቡሃሪ አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመዱ ቡሃሪ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያቤሎ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎበኙ Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቤሎ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ዛሬ ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወቃል። በአልአዛር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአንዳንድ ሀገራት ተጋርጦባት የነበረውን ከፍተኛ ጫና ማለፍ የቻለችው በአፍሪካውያን እገዛ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Mekoya Hailemariam Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለምአቀፉ ማህበረሰብ እና አንዳንድ ሀገራት ተጋርጦባት የነበረውን ከፍተኛ ጫና ማለፍ የቻለችው በአፍሪካዊያን እገዛ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በአዲስ አበባ ከሚካሄደው የአፍራካ ህብረት የመሪዎች የአካል ስብሰባ ቀደም ብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሜሳ ዋና ፀሀፊ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የምስራቅና ደቡብዊ አፍሪካ አገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ዋና ጸሀፊ ቻልሽ ካፖፕዊ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ጸሀፊዋ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ሊቢያና ሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ Mekoya Hailemariam Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሴኔጋል፣ ሊቢያና ሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ። በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ የጂቡቲው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሀሙድ አሊ የሱፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለህብረቱ ጉባኤ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል Mekoya Hailemariam Jan 30, 2022 0 የአዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና በ40ኛው የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ዛሬም የዚምባብዌ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍሬድሪክ ሻቫ እና የሳዖቶሜና ፒሪንሲፔ…