Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጋ መስኖ የለሙ የስንዴ ማሳዎችን እንደዚሁም የቡና ልማትን ነው የጎበኙት። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋርም በቀጠናው የዓለም…

መቀመጫቸውን አዲስአበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የኢጋድ ጉዳዮች ዳይሬክተር…

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው -አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ተቀመጫነቱን ዱባይ ካደረገው…

የአፍሪካ ኅብረት ራሱን በጥልቀት በመፈተሽ አህጉሪቱንና ዜጎቿን ከችግር የማውጣት ኃላፊነት አለበት – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ራሱን ቆም ብሎ በጥልቀት በመፈተሽ ዜጎቿና አህጉሪቱን ከችግር የማውጣት ኃላፊነትና ግዴታ አለበት ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የበለፀገች፣ ሰላምና ደህንነቷ የተረጋገጠ፣ በራሷ ዜጎች የምትመራ በዓለም አቀፍ መድረኮች…

ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

አሸባሪዎቹን ትህነግ እና ሸኔን በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የክልሎቹ ርዕሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ÷ የፀጥታ ጉዳይ የሚፈታውና የኢትዮጵያ አንድነት የሚረጋገጠው በጋራ…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች የአውሮፓ ህብረት ያደንቃል – የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ 

አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወቁ።…

የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ እንዳሳያቸው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ ተከትሎ ዛሬ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የተመድ ምክትል ዋና  ፀሀፊ አሚና መሀመድ የግጭቱን አሳዛኝ መልክ ተመልክቻለሁ አሉ ። ''ግጭቱ ከወራት በፊት እንደነበረው አይደለም አሁን መጠነኛ መረጋጋት አለው”  ያሉት ምክትል…

አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ከዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር የኢትዮጵያ ሀላፊ ከሆኑት ኒኮላስ ቮን አርክስ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ፡፡   ርዕሰ-መስተዳድሩ ከሃላፊው ጋር በክልሉ ላጋጠመው የድርቅ አደጋ…