Fana: At a Speed of Life!

በሀላባ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለጥምቀት በዓል ድምቀት ያደርገው ድጋፍ የሰላም፣ የፍቅርና መልካምነት ተግባር ተምሳሌት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ቁሊቶ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለጥምቀት በዓል ድምቀት ያደርገው ድጋፍ የሰላም፣ የፍቅርና መልካምነት ተግባር ተምሳሌት ነው ተባለ። በደቡብ ክልል ሀላባ ከተማ ትናንትም ይሁን ዛሬ የሙስሊም በዓላት ሲከበሩ ክርስቲያን ወንድሞቻቸው የደስታቸው…

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባወጡት…

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል ነው – አምባሳደር ዲና…

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሣምንት በአዲስ አበባ የሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ሠላም አይደለችም የሚለውን የጠላት ሃሳብ ከመሰረቱ ነቅሎ የሚጥል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ ጉባኤውን…

የቻይናና አፍሪካን አጋርነት የሚያጠናክር ሲምፖዚየም ቤጂንግ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና አፍሪካን አጋርነት የሚያጠናክር ሲምፖዚየም ቤጂንግ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ተካሄደ፡፡ ሲምፖዚየሙ ቻይና የሚገኙ የአፍሪካ አምባሳደሮች ቡድን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽህፈት ቤት በመተባበር ነው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።   የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፦   ፈጣሪ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ካሳየባቸው ታሪኮች…

በምስራቅ ወለጋ ዞን ከ28 ሺህ በላይ የተለያዩ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከ28 ሺህ በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጥይቶች ተያዙ። ጥይቶቹ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላላፉ እንደነበር ከኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዘመናዊ አገልግሎት ለመሥጠት እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት የኢሚግሬሽን ፣ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር  በመሆን ሲያገለግሉ  የቆዩት አቶ ሙጂብ ጀማል የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር በመሆን አዲስ ለተሾሙት አቶ ብሩህ ተስፋ ሙሉጌታ በዛሬው ዕለት የሥራ ርክክብ አድርገዋል።…

ከደሴ እስከ ወልዲያ ያሉት ከተሞች ኤሌክትሪክ ሀይል አግኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደሴ እስከ ወልዲያ ሲከናወን የቆየው ጉዳት የደረሰባቸውን የኤሌክትሪክ ሀይል መስመሮች የመጠገን ሥራ ትናንት ምሽት ተጠናቆ ከተሞቹ ከ 10:05 ጀምሮ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። ጥገናው ትናንት ምሽት ቢጠናቀቅም…

ከካሊፎርኒያ፣ ጀርመንና ቱርክ የመጡ ዳያስፖራዎች ለተፈናቃዮች ከ14 ሚሊየን በላይ ድጋፍ  አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) አገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ከአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት፣ ከጀርመንና ቱርክ የመጡ ዳያስፖራዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ14 ነጥብ 3 ሚለየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተወካይ አቶ አደም ለገሰ…

የማዕድን ሚኒስቴር ከክልል ቢሮዎች ጋር ያለፉትን 6 ወራት የዘርፉን አፈጻጸምን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከክልል የማዕድን ቢሮዎች ጋር ያለፉትን 6 ወራት የማዕድን ዘርፍ አፈጻጸምን ገመገመ። የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህብራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳመለከቱት፥ በግምገማው የተለያዩ ማዕድናት ጥቅም ላይ…