Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመጎብኘት ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመጎብኘት ጅግጅጋ ገብተዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጅግጂጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና ሌሎች…

ለአገራዊ የምክክር መድረክ ስኬት የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሊጉን የስድስት ወራት የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡   በአዳማ በአገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የወጣቶች ሊግ የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ…

በምስራቅ ወለጋ በሸኔ የታገቱ 6 ግለሰቦችን ለማስለቀቅ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ አምስት ተማሪዎችንና አንድ በንግድ ስራ የሚተዳደር ግለሰብን ጨምሮ በድምሩ ስድስት ሰዎችን በኦሮሚያ ክልል ማገቱን የፌደራል የደኅንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡   ታጋቾቹ…

ለዘማች የመገናኛ ብዙሀንና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ዘማች የመገናኛ ብዙሀንና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ዛሬ እውቅና ተሰጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ባለሙያዎቹ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ አስመልክቶ ለማመስገን በተዘጋጀው ስነ-ስርዓት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ነገ ይመረቃል፡፡   ይህ ታሪካዊና የከተማዋ ምልክት የሆነ ህንፃ ከ57 ዓመት በኋላ ለእድሳት የበቃ ሲሆን፥ የከተማዋን የዘመናት ጉዞ አሻራ የያዘ ታላቅ…

የመዲናዋ የገቢዎች ቢሮ በ6 ወራት ውስጥ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 26 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 118 በመቶ ማሳካቱን ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በሰጡት…

ግብርናችንን ማዘመን የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ ብልጽግናችንን ማረጋገጥ ነው – አቶ ዑስማን ሱሩር

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በደቡብ ክልል የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ስራን በማዘመን የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ። ክልል አቀፍ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው ። በደቡብ…

ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ። በትናንትናው እለት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተሳተፉበት ሰሚናር ተካሂዷል። ሰሚናሩ በዋናነት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት የተካሄደው…