Fana: At a Speed of Life!

ዜጎች ከፋፋይ ሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን ሊጠብቁ ይገባቸዋል-ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ዜጎች ከፋፋይ ከሆኑ ሀሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን በመጠበቅ ኢትዮጵያን መገንባት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለፁ። …

ሀገራዊ ጥሪዉን ተቀብለው ወደ ሲዳማ ክልል ለመጡ ዲያስፖራዎች አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሲዳማ ክልል ለመጡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል ተደረገ። ከአቀባበል ስነ-ስርዓቱ በተጨማሪ ስለቀጣይ ቆይታቸውና በክልሉ ማግኘት ስለሚችሉት አገልግሎትና የኢንቨስትመንት አማራጮች…

የክፍለ ዘመኑ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ አፍሪካን ከኢኮኖሚያዊ ጥገኝነት ነፃ የማውጣት ትግል ነው-የዓለም ባንክ አማካሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የ21ኛው ክፍለ ዘመን የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ አፍሪካን ከኢኮኖሚያዊ ጥገኝነት ነፃ የማውጣት ትግል ነው” ይላሉ የዓለም ባንክ አማካሪና በአትላንቲክ ካውንስል የጥናትና ምርምር ማዕከል የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪው አቶ ገብርኤል ንጋቱ።…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ አገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡትን የ15 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ለክፍለ ከተማው አስተዳደር አስረክበዋል፡፡ በክፍለ…

መነሻና መዳረሻችን የሕዝባችንን ክብርና ጥቅም ማስከበር ነው – የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደመሪ ድርጅት መነሻና መዳረሻችን የህዝባችንን ክብርና ጥቅም ማስከበር ብቻ እንደሆነ እናረጋግጣለን ሲል የአማራ ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ፥ በአሸባሪው የህወሃት ሀይል ላይ…

ህዝባችን የጀግንነታችን ምንጭ ነው – ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ህዝባችን የጀግንነታችን ምንጭ ነው” ሲሉ በመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ”ከህዝባችን ጋር ሆነን ‘አዲስ አበባ እገባለሁ’ ብሎ ሲፎክር የነበረውን አሸባሪ ቡድን በወረረው መሬት…

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የድርጅቱን የስነምግባር ደንብ በመጣስ እየፈፀሙት ያለውን አድሎ እንዲመረምርላት የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ቦርድ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአሸባሪው ህወሓት አባልና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም የድርጅቱን የአሰራር መርህ እና የስነምግባር ደንብ በመጣስ እየፈፀሙት ያለውን አድሎ እንዲመረምርላት የድርጅቱን ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ጠየቀች።…

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ ከአምባሳደሮች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተደረገ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ከህብረቱ አባል ሀገራት ጋር መከረ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው ለአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች እና…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች እና ሰራተኞች “በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና የድህረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ” በሚል ርዕስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይዮች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡   የውይይት መድረኩን የመሩት አቶ ንጉሡ ጥላሁን…

ለሰራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ህዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀግንነት ጀብዱ ለፈጸሙ የሰራዊቱ አባላት የተሰጠው የማዕረግ እድገትና ሽልማት በደጀንነት የተሰለፈው ህዝብ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና የሰጠ ጭምር መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡…