Fana: At a Speed of Life!

በቤጂንግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገናን በዓል በኤምባሲው ቅጥር ግቢ ከኤርትራውያን ጋር በጋራ ባከበሩበት ወቅት እንደገለፁት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት”በአጭር ጊዜ ባስገኘው ድልና በመከላከያ ሰራዊቱ…

እምነት፣ ብሔርና ቋንቋ ሳይገድበን ሀገራችንን ከጥፋት ኃይሎች ታድገናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነት፣ ብሔርና ቋንቋ ሳይገድበን ሀገራችንን ከጥፋት ኃይሎች ታድገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ ይህን ያሉት በዘጸዓት አፖስቶሊክ ሪፎሜሸን ቤተክርስቲያን ባዘጋጀው ለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ለማሰባሰብ በተካሄደ…

በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር

በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሿሚ 1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች 1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ 2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ 3. ሌ/ጀነራል ሐሰን…

የክንደ ብርቱዎች እናት ‘ኢትዮጵያ’ በልጆቿ ትንፋሽ ሰንደቋ ዳግም ከፍ ብሎ ይውለበለባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክንደ ብርቱዎች እናት ‘ኢትዮጵያ’ በልጆቿ ትንፋሽ ሰንደቋ ዳግም ከፍ ብሎ ይውለበለባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር መከላከያ ኃይልን በሚመለከት መግለጫ አውጥተዋል። የመግለጫቸው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…

ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ትገኛለች፡፡ ከተማዋ አንድም አሸባሪው ህወሃት ድል ተደርጎ ከጨለማና ከአፈና ነፃ የወጣችበትን የሰላምና የድል በዓል፥ ሌላም የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን በታላቅ ድምቀትና…

የጦርነትን ሀሳብ በማምከን ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ ከወጣቱ እንደሚጠበቅ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የጦርነትን ሀሳብ በማምከን ወደ ሰላም መምጣትና የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ ከወጣቱ የሚጠበቅ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ዛሬ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ…

ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ባላቸው ግንኙነት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩና በድርጊታቸው የተፀፀቱ ግለሰቦች ከእስር እየተለቀቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሽብርተኛው ህውሃት ጋር ባላቸው ልዩ ልዩ ግንኙነት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲጣራባቸው ከነበሩ ግለሰቦች መካከል ከፍተኛ ወንጀል ያልፈፀሙና በድርጊታቸው ተፀፅተው ይቅርታ የጠየቁ ከእስር እየተለቀቁ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…

ጋናዊቷ ሞዴል በኢትዮጵያ መልካም ህዝቦች የተደረገልኝ ሞቅ ያለ አቀባበል አስደንቆኛል አለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋናዊቷ ሞዴል ዶክተር ሴተር አብራ ኖርገቤ በኢትዮጵያ መልካም ህዝቦች የተደረገልኝ ሞቅ ያለ እና ደማቅ አቀባበል በጣም ድንቅ እና ያልጠበኩት ነበር ስትል ገለጸች። ዶክተር ሴተር አብራ ኖርገቤ ÷ ጋና ኮቶካ አየር መንገድ ደርሼ ልዩ የሕክምና…

የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ የሚከበር በአል ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የዘንድሮ ገና በብዙ ድሎችን ታጅቦ፤ በኢትዮጵያዊነትና በህብረብሔራዊ አንድነት አምሮና ተንቆጥቁጦ የሚከበር በአል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን…

የገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ከተማዋ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ)  የገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው። በዓሉን ለማክበር እየገቡ ያሉት እንግዶች በሃገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ናቸው። በአሸባሪው ህወሃት ወረራ ውስጥ ቆይታ ነፃ የወጣችው የላሊበላ ከተማ በየዓመቱ የገና…