Fana: At a Speed of Life!

በተካሄደው ጦርነት መላው ኢትዮጵያዊያን መስዋዕትነት የከፈሉበትና ያሸነፉበት ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን በሀገር ህልውና ላይ የደቀነውን አደጋ ለመመከት በተካሄደው ጦርነት መላው ኢትዮጵያዊያን መስዋዕትነት የከፈሉበት እና ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊውያን ያሸነፉበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሰዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን ህዝብ ባስተላለፉት መልዕክት ስልጣን መልቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል። ሱዳን በቅርቡ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ማድረጓን ተከትሎ በፖለቲካ…

ከፍተኛ አመራሩ በተገኘው ድል ሳይኩራራ በቀጣይ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ፈተናዎች ተግቶ እንዲዘጋጅ ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፌደራል ተቋማትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ። የመንግስት ከሚኒኬሽን አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በዘመቻ…

ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። አብርሆት ቤተ መጻሕፍትን ዛሬ መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ ይህንን በማስመልከት መግለጫ አውጥተዋል። በመግለጫቸውም አብርሆት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው "በመላው ዓለም የምትኖሩ…

የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል

  አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል።   የኮሮና ቫይረስ በተለይም በአውሮፓ እና አሜሪካ ስርጭቱ ዳግም ማገርሸቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን የተቀበሉት በተቀዛቀዘ ድባብ ነው።…

ከ84 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ84 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 78 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…

የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ዛሬ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተመላክቷል። ቤተ መፃህፍቱ በዛሬው  እለት ከፍተኛ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር የ1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀምሯል።   የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ በጉባኤው መክፈቻ ላይ በህልውና ዘመቻው ላይ የክልሉ ህዝብ ከፍተኛ ተሳትፎ…

የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች በህልውና ትግሉ ድሎችና በድህረ ጦርነት ችግሮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ በተካሄደው ትግል የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል እና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን መፍታት ስለሚቻልበት ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ አመራሮች ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በአዲስ ከተማ ምክር ቤት…