Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ የህወሓት ታጣቂዎች የፈፀሟቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የጭካኔ ድርጊቶችና የሲቪል ተቋማት ውድመት እንዳሳሰባት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዪናይትድ ስቴትስ የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያደረሷቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የፈፀሟቸው የጭካኔ ድርጊቶች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ያደረሷቸው ውድመቶች እንዳሳሰባት ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ…

የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለአገሩ ህልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው የአቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የአቶ እሸቴ ሞገስ ታናሽ ወንድም ዶክተር ይተብቱ ሞገስ ተረክበዋል፡፡ አቶ እሸቴ ሞገስ  ከልጃቸው…

ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሓት የፈፀማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በስፍራው በመገኘት መመልከት እንደሚችሉ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ያደረሳቸውን ቁሳዊ ውድመቶች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

በወራሪው ህወሓት ላይ እየተገኘ ያለው ድል የኢትዮጵያዊነት ስነ ልቦና ከድል ጋር ብቻ የተሰፋ መሆኑን ማሳያ ነው –  ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው እና ሽብርተኛው ህወሓት ላይ እስካሁን እየተገኘ ያለው አመርቂ ድል የኢትዮጵያዊነት ስነ ልቦና ከድል ጋር ብቻ የተሰፋ መሆኑን ማሳያ ነው ብለዋል ምሁራን። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የጂማ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በስልክ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ከሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል፣ ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተመድና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሰፈሩት፥ “በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከተባበሩት…

በሰሞኑ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተደናገጠው ህወሓት የጎረቤት ሀገራት ተቃዋሚዎችን ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ ውስጥ መግባቱን የፋና ምንጮች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በተካሄደው ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተደናገጠው ህወሓት የጎረቤት ሀገራት ተቃዋሚ የሆኑና ደጋፊዎቹ ሊሆኑ የሚችሉ ኃይሎችን ድጋፍ የመጠየቅ ስራ ውስጥ መግባቱን ፋና ከታማኝ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ አሸባሪው ሕወሓት ጎረቤት ሀገራት…

አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም- የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም፤ አይችልምም  ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር…

ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን በማጠናከር ያጋጠሙንን ፈተናዎች እንሻገራለን- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሲከበር ዕለቱ የአንድ ቀን መታሰቢያ ከመሆን አልፎ የብሔር ብሄረሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ይበልጥ በሚረጋገጡበትና በልዩነት ውስጥ የተፈጠረ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴቶችን በሚያጎለብቱ ተግባራት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰድስት ጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት  ከጂቡቲ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር…