ስፓርት አርሰናል በፒኤስጂ ተሸነፈ Melaku Gedif Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አርሰናልን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፒኤስጂን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፏል። የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከርና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከር እና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የኮምቦልቻ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪና ፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና መሰረታዊ እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ70 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ፍንዳታ ‘በቸልተኝነት’ የተከሰተ ነው – ኢራን Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ70 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ሕልፈት ምክንያት የሆነው በሀገሪቱ ግዙፍ የንግድ ወደብ ላይ የደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ ‘በቸልተኝነት’ የተከሰተ መሆኑን ገለጸ። አደጋው የተከሰተው ለኢራን ባለስቲክ ሚሳዔል ጥቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተበረከተ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር እና አልጀዚራ በኢትዮጵያ ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክተዋል። ተቋማቱ በሕጻናት እና አዋቂዎች የሚነበቡ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጻሕፍትን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንስሳት ጤና እና ደህንነት አዋጅ ጸደቀ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ የእንስሳት ጤና እና ደህንነት አዋጅን መርምሮ አጽድቋል፡፡ አዋጁ ወደ ሀገር የሚገቡና ከሀገር የሚወጡ እንስሳት እና የእንስሳት ምርቶች የዓለም የጤና ድርጅትን አሰራር እና ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ110 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድ ዘርፉ በተከናወኑ በርካታ ሥራዎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ የተጠሪ ተቋማት፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር የንግድና ገበያ ልማት ቢሮዎች…
ቢዝነስ በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት አካሄደ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ከEurobond Holders ጋር ተወያይቷል። የ2025 የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም የፀደይ ስብሰባ ላይ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በልማት ትብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት አምበሮይስ ፋዮሌ ጋር በልማትና ኢንቨስትመንት ትብብር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ እድገት…
ስፓርት አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ አርሰናል በሜዳው ኤሚሬትስ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የፈረንሳዩን ክለብ ፒኤስጂን ያስተናግዳል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሩብ ፍጻሜው ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለግማሽ ፍጻሜው ሲበቃ…