የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ293 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ Melaku Gedif Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ293 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሙስጠፋ ኢሳ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከ350 ሺህ በላይ…
Uncategorized የአዲስ አበባ ከተማ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷በግምገማ መድረኩ ያለፉት 9 ወራት ስኬታማ ስራዎችን በመፈተሽ ጥንካሬዎችን አጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የክልሉ ግብርና ሽግግር ሒደት እንዲፋጠን እያገዘ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የክልሉ የግብርና ሽግግር ሒደት እንዲፋጠን የተሻለ እገዛ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። በኦሮሚያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 3ኛ ጉባዔ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚሆን ነው – ሞሰስ ቪላካቲ Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት የግብርና እና ገጠር ልማት ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበች እንደምትገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ከቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባዔ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበርና የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ የታለሙ ግቦችን ለማሳካት አመራሮች በትኩረት እንዲሰሩ አሳሰቡ Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት የተቀመጡ ቁልፍ ግቦችን ለማሳካት አመራሮች በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አሳሰቡ፡፡ የሶማሌ ክልል አመራሮች በክልሉ ዞኖችና ወረዳዎች ያካሄዱት ምልከታ ሪፖርት የቀረበበት መድረክ በጅግጅጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል። የኦሮሚያ ክልል የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ሶስተኛ ጉባዔ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአውሶም የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዩጋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በስብሰባው የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የአየር ትራንስፖርት ተደራሽነት ማስፋት ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮምና ቪዛ የዲጂታል ፋይናንስ ተደራሽነትን ለማጠናከር መከሩ Melaku Gedif Apr 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከቪዛ ኢንክ የደቡብና ምስራቅ አፍሪካ ሪጅን ም/ፕሬዚዳንት ሚካኤል በርነር ጋር ተወያይተዋል፡ በውይይታቸውም በዓለም አቀፍ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ አዳዲስ የትብብር ዕድሎችን…