የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 265 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው Melaku Gedif Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በተፈራረሙት የኃይል ሽያጭ ስምምነት መሰረት ለኬንያ በቀን 265 ሜጋ ዋት ኃይል እየቀረበ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢትዮ-ኬኒያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት ኮንቨርተር ጣቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል የቀጣናውን ሀገራት ትስስር ያጠናክራል – ሚኒስትሮች Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል የቀጣናውን ሀገራት ትስስር ለማጠናከር የላቀ ሚና እንዳለው የአፍሪካ ሀገራት ባህልና ስፖርት ሚኒስትሮች ገለጹ። 2ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል "ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር"…
ፋና ማጣሪያ በመዲናዋ የደንብ ልብስ መለያን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሸጋው ጫኔ አንለይ፣ መሃመድ ሀምዛ ያሲን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የቢሮ ሕንጻ ግንባታ ተጀመረ Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የቦንጋ ብዝሃ ማዕከል የክልል ተቋማትና የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ቢሮ ሕንጻ ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷የሕንጻ ግንባታው የመንግስትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ወደ እንግሊዙ ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ የበረሩ አውሮፕላኖች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተገደዱ Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንደን በሚገኘው ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት አውሮፕላን ማረፊያው ሙሉ በሙሉ መዘጋቱ ተሰምቷል፡፡ በአደጋው አውሮፕላን ማረፊያው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ያገጠመው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…
ቴክ ስታርታፖችን ለማጠናከር ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንኩቤሽን ማዕከልን ለማስፋት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሚሰሩ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የድርጅቱ አባልነት ሒደት እንደሚደግፉ ገለጹ Melaku Gedif Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ተደራዳሪ ኮሚቴ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኒኮዚ አዌላ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የንግድ ድርድር ሒደት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሮቤ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሮቤ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ከስናና ወረዳ ወደ ሮቤ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት 6 ወራት የሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ580 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት ከ580 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና…