የሀገር ውስጥ ዜና ሆቴሎች የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ እንግዶችን ለማስተናገድ … Melaku Gedif Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚመጡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን እንደገለጹት÷ ለጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 60 ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ ገቡ Melaku Gedif Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 60 ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን የከተማዋ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት…
ቴክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍን ያስደነገጠው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት Melaku Gedif Jan 29, 2025 0 ይፋ በሆነ አጭር ጊዜ ውስጥ ታዋቂነትን ያተረፈው የቻይና የቴክኖሎጂ ዲፕሲክ በደረሰበት የሳይበር ጥቃት ምክንያት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ለጊዜው መመዝገብ ማቆሙን አስታወቀ፡፡ የቴክኖሎጂ ዓለምን ያስደነገጠው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቻትቦት “ዲፕሲክ” በአገልግሎቶቹ ላይ “ትልቅ ተንኮል አዘል ጥቃቶች”…
የሀገር ውስጥ ዜና የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለድንገተኛና ጽኑ ሕመም ለሚጋለጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሃይል የማመንጨት አቅሟን ወደ 13 ሺህ ሜጋ ዋት ልታሳድግ ነው Melaku Gedif Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2028 የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅሟን ወደ 13 ሺህ ሜጋ ዋት ለማሳደግ ማቀዷን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ታንዛኒያ በተካሄደው የአፍሪካ ታዳሽ ሃይል ጉባዔ የፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል፡፡…
ስፓርት የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ Melaku Gedif Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ የምድበ ጨዋታዎች ዛሬ ፍጻሚያቸውን ሲያገኙ ማንቼስተር ሲቲ ከውድድሩ ላለመሰናበት የሚያደርገው ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በኢቲሃድ ስታዲዬም ክለብ ብሩጅን የሚያስተናግድ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣልያን ለኢትዮጵያ የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዲጅታል ሽግግርና ፈጠራ መሰረት ያደረገ የኢኮኖሚ እድገት እውን ማድረግ የሚያስችል ከጣልያን መንግሥት የ585 ሚሊየን ብር ድጋፍ አግኝታለች። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የጣልያን የከፍተኛ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰብዓዊነት ት/ቤት ከፈተ Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊነት ት/ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው 26ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ ሆነች Melaku Gedif Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ መሆኗ ተገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ቱሪዝም ዘርፍ እንዳስታወቀው÷ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ…