የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት አፈፃፀም 48 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን እስከ ሐምሌ ወር ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የፕሮጀክቱ የሳይት ሥራ አስኪያጅ ቴዎድሮስ ጋሻው እንዳሉት÷ ጣቢያው 14 ባለ 33 ኪሎ ቮልት ወጭ…