Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ ግብር 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ ቀደም ብሎ 9፡30 ላይ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። ምሽት 12…

380 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለፁ። ሚኒስትሯ ባለፉት የለውጥ አመታት የገቢ አሰባሰብ አፈጻጸምን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሀገር…

በደሴ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ምርቱን ማከፋፈል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ ከተማ በቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፍብሪካ ለሥራ እድል ፈጠራ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተመላክቷል፡፡ ፋብሪካው ዳቦ የማከፋፈል ሥራውን በዛሬው ዕለት የጀመረ ሲሆን÷በከተማዋ በሚገኙ አምስቱም ክፍለ ከተሞች…

በአማራ ክልል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዘንድሮው የአፈርና…

የአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ ያለው የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በአፈፃፀሙ ላይ ባካሄደው ግምገማ የአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጧል። ጥምር ኃይሉ ታሕሣሥስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባስቀመጠው…

ግድቦች ለማመንጨት የታቀደውን ሃይል ማሳካት የሚያስችል ውሃ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው የክረምት ወቅት ወደ ኃይል ማመንጫ ግድቦች የገባው የውሃ መጠን በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት የታቀደውን ዕቅድ ለማሳካት እንደሚያስችል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡ በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የዕቅድ ቢሮ ሥራ…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት የማበረታቻ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡና እንዲስፋፉ የተለያዩ የማበረታቻ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኤሌክትሪካ ተሽከርካሪ ማስፋፊያ ረቂቅ ስትራቴጂ ላይ ከባለድረሻ አካላት ጋር…

የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚመደብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ። በትምህርት ዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተቀናጀ መልኩ ማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን ትምህርት…

ኢትዮጵያና ርዋንዳ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከርዋንዳ አቻቸው ጁቬናል ማሪዛሙንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ ወታደራዊ…

ዶናልድ ትራምፕ የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚተገብሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአስተዳደር ዘመናቸው የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ይህን ያሉት ባለፈው ሳምንት ጆ ባይደን 37 የሞት ፍርድ ለተበየነባቸው ወንጀለኞች ፍርዱን ወደ ዕድሜ…