የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን እያሳደገ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚና ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን እያሳደገ እንደሚገኝ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ። የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለአምራች ዘርፉ ባመጣው እድል፣ ተግዳሮትና መፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስያ-አፍሪካ ንግድ ም/ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ም/ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በእስያና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት የተተገበረው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑ ተመላከተ Melaku Gedif Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። በክልሉ ''የትምህርት ጥራት እምርታ ለሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከዋናው መስመር ውጪ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን አባዎራዎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ርቀው የሚገኙ ዜጎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮችና የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኢነርጂ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ ነው ተባለ Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገቡ መሆናቸው ተገለጸ። በዞኖቹ የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መግባታቸውን እንደቀጠሉ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የሰው አዘዋወሪ ደላላዎችን ሰንሰለት ለማቋረጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ-ወጥ የሰው አዘዋወሪ ደላላዎች የዘረጉትን ሰንሰለት ለመበጣጠስ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች መከበሩን በሚኒስቴሩ የብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መንግስት ጋር በቱርክ አንካራ ያደረገችው ስምምነት የጠንካራ ዲፕሎማሲ ውጤት መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለየዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ÷ የአማራ ክልል ሕዝብ ለዓመታት የተደቀነበትን የሰቆቃ ቀንበር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ት/ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ ነው ተባለ Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ሥራ ለማስጀመር ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የእቅድ ዝግጅትና ክትትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት በምግብ ራስን ለመቻልና ለተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ወሳኝ ሚና ይጫወታል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት Melaku Gedif Dec 18, 2024 0 Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE!-->!-->-->!-->…