Fana: At a Speed of Life!

በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ "ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ ሰልፉ ለክልሉ የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት መሆኑን የሚያንጸባርቁ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ ከተላለፉ…

የታንዛኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር መሃሙድ ታቢት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ መሃሙድ ታቢት በነገው ዕለት በአዲስ አበባ በሚጀመረው የኢትዮ- ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ከእስራኤል ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የእስራኤል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉብት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የአማራ ክልል ሰፊ የኢንቨስትመንት አቅም ያለው…

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ኤዶ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ሁለት በተቃራኒ መስመር ሲጓዙ ከነበሩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አንዱ የአህያ ጋሪን ለማትረፍ ሲሞክር በመጋጨታቸው የተፈጠረ መሆኑ…

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያ ወራት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጉብኝቱ…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ሰላም፣ ልማትና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘሪያ ለጋራ ምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ጤና ሚኒስቴር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ የጥርስ ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመሯል። ማዕከሉ 'ኦፕሬሽን እስማኤል…

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሚያደርጉት የጋራ ጥረት ላይ ተወያይተዋል። በመድረኩ ሀገራዊ ምክክርን በውጤታማነት ለማከናወን፣ የሽግግር ፍትህን ለመተግበር እና በግጭት ጉዳት የደረሰባቸውን…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ጉባኤ በሰላም እንዲካሄድ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ከተለያዩ ከ40 በላይ ተቋማት ተውጣጥተው ለእንግዶች አገልግሎት የሚሰጡ ሹፌሮች ስልጠና እየተሰጠ…

የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024 የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ አምስት እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡ የብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሲሞን አዲንግራ ከእጩዎቹ መካከል አንዱ ነው፡፡ ተጫዋቹ ኮትዲቯር አዘጋጅታ…