Fana: At a Speed of Life!

550 ሺህ ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል 550 ሺህ ኩንታል ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡ በቅርብ ቀናትም 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል ዳፕ የጫኑ አራት መርከቦች ወደብ…

ሚኒስትሮች በሰመራ ከተማ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በጉብኝታቸውም በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው…

የትጥቅ ትግል ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎችን ከማስከተል ውጭ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትጥቅ ትግል ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራዎችን ከማስከተል ውጭ ዘላቂ ሰላምን አያመጣም ሲሉ የፖለቲካል ሳይንስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለፁ፡፡ ምሁራኑ የትጥቅ ትግል በኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት ታሪክ በተለያዩ ወቅት መሞከሩን አስታውሰው፤…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በባሌ ዞን አገርፋ ወረዳ በክላስተር የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በባሌ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎቸን እየጎበኙ ነው፡፡ በዛሬው ዕለትም በዞኑ አገርፋ ወረዳ በክላስተር የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የባሌ…

ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ አላግባብ ክፍያ እየተጠየቁና ዲፖርት እየተደረጉ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ያለ አግባብ ክፍያና ዲፖርቴሸን እንደሚፈጸምባቸው ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በኢትዮጵያ የህግ ጥሰት የፈፀሙ…

ሳዑዲ ዓረቢያ ለ2034 ዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መደበች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በፈረንጆቹ 2034 ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መመደቧ ተገለጸ። ለውድድሩ 10 ዓመታት የመዘጋጃ ጊዜ ያላት ሳዑዲ ዓረቢያ ከወዲሁ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑ ተሰምቷል። ከተግባራዊ እርምጃዎቹ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከ2 ጄ አር ማደያ በሕገ-ወጥ መንገድ ተቀድቶ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሺህ 500 ሊትር ቤንዚን መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተያዘው ቤንዚን በሕጉ መሰረት…

የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)  ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ማሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል፡፡ የገንዘብ የክፍያ ሥርዓቱን ማሳለጥ የሚያስችሉ ሁለት አይነት የዲጂል ክፍያ ሥርአቶች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡…

አቶ ኦርዲን የውሃ ብክነትን በመቀነስ አቅርቦትን ለማሻሻል እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የውሃ ብክነትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት÷ በከተማም ሆነ በገጠር የክልሉ አካባቢዎች በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።…

አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባሕር ዳር ከተማ ተቋማትንና የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡፡ ሚኒስትሩ ቀደም ብሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረውን የሪፎርም፣ የቢሮ ዕድሳትና የዲጂታላይዜሽን ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡…