የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሄደ Melaku Gedif Dec 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው የፓርላማ የዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የምክር ቤት አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ ምሁራን፣ የሚዲያ ተቋማት ሃላፊዎችና ጥሪ…
ስፓርት የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርተኞች በስፖርቱ ዘርፍ ከተቋም ባለፈ የኢትዮጵያ አደራ አለባቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በናይጀሪያ አቡጃ በመላው አፍሪካ የጦር ሃይሎች ስፖርት…
ፋና ማጣሪያ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጻፈ ደብደዳቤ አስመስሎ በማዘጋጀት ወደ ውጪ ሀገር እንልካለን በሚል የሚያጭበረብሩ…… Melaku Gedif Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጻፈ ደብደዳቤ አስመስሎ በማዘጋጀት ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ እድል እንልካለን በሚል ግለሰቦች ዜጎችን እያታለሉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ የሚኒስቴሩን…
ስፓርት በለንደን ደርቢ አርሰናል ዌስትሃም ዩናይትድን 5 ለ 2 አሸነፈ Melaku Gedif Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ ወደ ለንደን ስታዲየም በማቅናት ዌስትሃም ዩናይትድን የገጠመው አርሰናል 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ የመድፈኞቹን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል አጸደቀች Melaku Gedif Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የ385 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ማጽደቋን አስታውቃለች፡፡ የጦር መሳሪያ ሽያጩ የኤፍ-16 ተዋጊ ጄት መለዋወጫ እቃ፣ የራዳር ሥርዓትና የወታደራዊ መገናኛ ግብዓቶችን ያካተተ ነው ተብሏል፡፡ የአሜሪካ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ፓርቲ ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓና ፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ እና ፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል ባሮት ጋር ተወያዩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው የተካሄደውን የሁለትዮሽ ውይይት አስመልክቶ በሰጡት…
ስፓርት መቻል አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ Melaku Gedif Nov 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳንምት መርሐ ግብር መቻል አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ መቻል ሽመልስ በቀለ ሁለት እንዲሁም አብዱልከሪም ወርቁ አንድ ባስቆጠሯቸው ግቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ Melaku Gedif Nov 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሕጋዊነት ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ በሰነድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif Nov 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ባንኩ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…