Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማልማት ለአብሮነትና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል- ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማስተዋወቅ ለሕዝቦች አብሮነት እና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ፡፡ የኣሪ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ “ዲሽታ-ግና” በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች…

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ከአራት ወደ ሰባት ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ በሳምንት አራት ጊዜ ሲያደርግ የነበረውን…

የሶሪያ ጦር በአሌፖ ግዛት ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጦር በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው አሌፖ ግዛት በተለያዩ ከተሞች የሽብር ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በውጭ ሀይሎች እንደሚደገፉ የሚነገርለላቸው እና ሃያት ታህሪር አል አልሻም…

ካናዳ በጤናው ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ሁለቱ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ÷በኢትዮጵያና ካናዳ መካከል ያለው…

በሲዳማ ክልል የግርብና ስራን ለማዘመን የተለያዩ ኤኒሼቲቮች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ አውደ ጥናት በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በወቅቱ እንዳሉት÷ የክልሉን ኑሮ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን በመቅረጽ በትኩረት…

ሩሲያና ቻይና በጃፓን ባሕር የጋራ የአየር ላይ ቅኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና ቻይና በጃፓን ባሕር የጋራ የአየር ላይ ቅኝት ማድረጋቸውን የቻይና መካላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች የተደረገው የጋራ የአየር ላይ ቅኝቱ የሀገራቱ ዓመታዊ የትብብር እቅድ ማዕቀፍ አካል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሩሲያና…

ህጻን ልጅን በመጥለፍ 10 ሚሊየን ብር በመጠየቅ የተከሰሱ በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻን ልጅን በመጥለፍ ከወላጆቹን 10 ሚሊየን ብር እንዲከፈላቸው ሲጠይቁ በፀጥታ አካላት ክትትል የተያዙት ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር…

የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ የመከላከያ ሰራዊት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዩኒቨርሲቲን፣ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪን ፣ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን እና የኢፌዴሪ አየር ኃይልን…

በኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንጽላ የአፍሪካና ዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል የተፈረመውን የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት…

በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ነፃነት ወርቅነህ (ፕ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የወባ…