Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርስቲው ም/ፕሬዚዳንት ተመስገን ወንድሙ (ዶ/ር) ÷ ተቋሙ ላለፉት ሰባት ዓመታት ትኩረቱን በሳይንስና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአማራ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር በሰሜን ጎንደር ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሀ-ግብሩ የአማራ ልማት ማህበር ምክትል ስራ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት 571 ሺህ ሔክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት ከ571 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ እንዳሉት÷ በክልሉ በተያዘው ዓመት 769 ሺህ ሔክታር መሬት በማረስ በዓመታዊና ቋሚ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር አዘዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንረቱ የሩሲያ ወታደሮችን ቁጥር መጨመር የሚያስችል አዋጅ መፈረማቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም…

የጃክሰን 5 መስራቹ ቲቶ ጃክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂውን የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰንን ጨምሮ አምስት አባላት ያሉትን ‘የጃክሰን 5’ የሙዚቀኞች ቡድን የመሰረተው ቲቶ ጃክሰን በ70 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ቲቶ ጃክሰን ለህልፈተ ህይወት የተዳረገው በልብ ህመም ምክንያት…

በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትምህርቱ  በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡ የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ…

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ተሰምቷል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ ክለባቸው ውስጥ በነበሩበት ወቅት ነው የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው፡፡ በወቅቱ የአሜሪካ ደህንነት መስሪያ…

መድረኩ አመራሩ ሀገራዊና ቀጣናዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ እንዲሆን ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብልጽግና አመራሮች የተሳተፉበት የአቅም ግንባታ መድረክ አመራሩን ሀገራዊ፣ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ ሆኖ እንዲቆም የሚያስችል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 22 ወንዶች፣ 10 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 26 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ስቴዲየም ብሬንትፎርድን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቺስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኧርሊግ ሃላንድ…