የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባ ቦር ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የዞን አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Melaku Gedif Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ271 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ ቤት አስታውቋል። በጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ካፍ የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ ተቀብሎ እንዲያጸድቅ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያን የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ ጥያቄ እንዲቀበል እና እንዲያጸድቅ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ጥሪ አቀረቡ። በአዲስ አበባ እየተካሔደ ባለው 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን በሰሜን እስራኤል እና ቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ ጥቃቱም በአካባቢዎቹ በሚገኙት የእስራኤል ባህር ሃይል ማዕከልና ደህንነት ቢሮ ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 370 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 370 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 329 ወንዶች፣ 39 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህጻናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 16 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማንዱራ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሃይሎች ወደ ሰላም መምጣታቸው ተገለጸ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሃይሎች ለሰላም ቅድሚ በመስጠት ወደ ወረዳ ማዕከል ገብተዋል። ለሰላም ተመላሾቹ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/አፈ-ጉባዔ መለሰ ኪዊ፣ የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አትንኩት ሽቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ሰራተኞች አዲሱ የደመዎዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ የደመዎዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ከክልልና ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይት መድረኩ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር)፣ የክልልና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊፋ ዋና ፀሃፊ እና የካፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊፋ ዋና ጸሃፊ ላርስ ኒልስ ማቲያስ ግራፍስትሮም እና የካፍ 3ኛው ም/ፕሬዚዳንት ሱሌማን ዋበሪ በ46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው የአፍሪካ ሕብረትና የተመድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ ሕብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የትብብር ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ…