ስፓርት በቶሮንቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ Melaku Gedif Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ቶሮንቶ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ዋጋነሽ መካሻ በቶሮንቶ ሴቶች ማራቶን ርቀቱን 2 ሰዓት 20 ደቂቃ ከ44 ሰከንድ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ ነው -አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የኢትዮጵያን የግብርና ልማት የሚያሳኩ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተፋጠኑ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል አሉ ጠ/ሚ ኔታንያሁ Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም ወገን ከባድ ዋጋ ይከፍላል ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ፡፡ የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁን መኖሪያ ቤት ዒላማ ያደረገ የድሮን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምህንድስናውን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ትልቅ ፋይዳ አለው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE!-->!-->-->!-->…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም የከተማዋ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ እየተከበረ ነው Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም መልካ ባሮ ኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እንዲሁም ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…
ስፓርት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፓትሪስ ሞትሴፔ በኢትዮጵያ በሚካሄደው 46ኛው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው አዲስ አበባ የገቡት። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ማንዴላ አዳራሽ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል ። በጉባዔው የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዣ አላዊ ማህሃምዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ እና በሞሮኮ መካከል ያለው ትብብር እያደገ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት የተካሄደው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ መጠናቀቁን የኢትዮጵ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የማህበረሰብ ክፍል ወኪሎች በ3 ማዕከላት ከወከሉት ማህበረሰብ ያመጧቸውን አጀንዳዎች…