Fana: At a Speed of Life!

 ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሐረር ከተማ የምስራቅ ዕዝን የ47 ዓመታት ጉዞ የሚዘክረውን ሙዚዬም ጎብኝተዋል፡፡ በ1979 ዓ.ም የተቋቋመ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬም ለረጅም ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየና በዕዙ…

ሠራዊቱ የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ ምስረታ…

በመዲናዋ 114 የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ114 የስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ወጣቶችን በሥነ-ምግባር የማነጽና ያላቸውን ተሰጥኦና ክህሎት እንዲያዳብሩ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማዋ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመዲናዋ 6ኛው ከተማ አቀፍ የወጣት…

በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳለጥ ያለመ ንቅናቄ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ÷ የሲዳማ ቡና በሀገሪቱ የውጪ ምንዛሪን በማስገኘት ረገድ ትልቅ…

በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…

የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጅግጅጋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጦር ሃይሎች ምክትል…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፍተዋል።…

ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱና የክልሉ አመራሮቸ አቀባበል…

288 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 288 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከነሐሴ 17 እስከ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፈሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን ተካፍለዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ቻይና ከአፍሪካ ጋር ላላት ትብብር አስር ዘርፎችን ይፋ ማድረጓ ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥም ንግድ፣ ኢንዱስትሪ ፣ ጤና፣ ግብርና፣…