የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትጵያ ተወካይ አብዱል ካማራን (ዶ/ር) አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ÷ተወካዩ በ7 ዓመታት ቆይታቸው ለኢትዮጵያ ልማት ላበረከቱት ከፍተኛ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ጉዮ ዋሪዮ በሰጡት መግለጫ÷በይቅርታ ከተፈቱት ውስጥ 247ቱ ሴቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀውን መድረክ አስጀመረ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ 1 ሺህ 800 የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ አትላንታ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ቦይንግ 757-232 የሚል የምርት መለያ ያለው አውሮፕላኑ የአሜሪካው ዴልታ አየር መንገድ ንብረት ሲሆን በአትላንታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ “ዳዊት ድሪባ በዳኔ” በሚል ስም 3 ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ… Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ…
ስፓርት በ5000 ሜትር የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸነፉ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል። አትሌት መዲና ኢሳ በ14:39:71 አንደኛ በመውጣት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር ውደድርን ክብረወሰን በመስበር የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀረቡ Melaku Gedif Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተጠርጣሪ ዮሃንስ ዳንኤል በርሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ትራንስፖርት ዘርፉን ቀልጣፋና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪውን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጨምሮ በተለያዩ ቴአትሮች እና ፊልሞች ላይ ተሳትፏል፡፡ የዝናቧ እመቤት፣ የገንፎ ተራራ፣ የጨረቃ ቤት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በራስ አቅም በተከናወነ የስዊችጊር ቅየራ ሥራ ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ Melaku Gedif Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የስዊችጊር ቅየራ ሥራን በራስ አቅም በማከናወን ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉን አስታውቋል፡፡ በዘርፉ በ2016 በጀት ዓመት በ22 ማከፋፈያ ጣቢያዎች የ15 እና የ33 ኪሎ ቮልት ስዊችጊር ቅየራ ሥራ በራስ…