የመዲናዋ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመሰራት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች በተገቢ ጥራት በፍጥነት ተጠናቅቀው ወደ አገልግሎት እንዲገቡ ክትትል እየተደረገ መሆኑን አስታወቁ፡፡
ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በመሰራት ላይ…