ስፓርት የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተከናወነ Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሐ ግብር በድሬደዋ ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ በ7 ዘርፍ የዓመቱ ኮከቦች የተሸለሙ ሲሆን ፥ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል። በዚህ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የተጠናከረ የሕገ መንግስትና የፌደራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ከክልል ም/ቤቶች ጋር በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነትይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኩባ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴስ ሜሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሜሳ ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ በኮሜሳ አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ትስስርና ንግድ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍና የታሪፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው አየር መንገዱ ላበረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የሥራ አጋርነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሽልማቱ ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበርን ለማስተባበር16 ሺህ ወጣቶች ተዘጋጅተዋል- ማህበሩ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበር 16 ሺህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ለማስተባበር መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ። በመስከረም ወር በደማቅ ሥነ-ሥርአት ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ፌዴራል ፖሊስ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራሁ ነው አለ Melaku Gedif Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርስቲው ም/ፕሬዚዳንት ተመስገን ወንድሙ (ዶ/ር) ÷ ተቋሙ ላለፉት ሰባት ዓመታት ትኩረቱን በሳይንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአማራ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር በሰሜን ጎንደር ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች 13 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሀ-ግብሩ የአማራ ልማት ማህበር ምክትል ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት 571 ሺህ ሔክታር በዘር ተሸፈነ Melaku Gedif Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት ከ571 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ እንዳሉት÷ በክልሉ በተያዘው ዓመት 769 ሺህ ሔክታር መሬት በማረስ በዓመታዊና ቋሚ…