የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት 571 ሺህ ሔክታር በዘር ተሸፈነ Melaku Gedif Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር ወቅት ከ571 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አድማሱ አወቀ እንዳሉት÷ በክልሉ በተያዘው ዓመት 769 ሺህ ሔክታር መሬት በማረስ በዓመታዊና ቋሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር አዘዙ Melaku Gedif Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ወታደሮች ቁጥር በ180 ሺህ እንዲጨምር ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንረቱ የሩሲያ ወታደሮችን ቁጥር መጨመር የሚያስችል አዋጅ መፈረማቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም…
ፋና ስብስብ የጃክሰን 5 መስራቹ ቲቶ ጃክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂውን የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰንን ጨምሮ አምስት አባላት ያሉትን ‘የጃክሰን 5’ የሙዚቀኞች ቡድን የመሰረተው ቲቶ ጃክሰን በ70 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ቲቶ ጃክሰን ለህልፈተ ህይወት የተዳረገው በልብ ህመም ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ Melaku Gedif Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትምህርቱ በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡ የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው Melaku Gedif Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ተሰምቷል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ ክለባቸው ውስጥ በነበሩበት ወቅት ነው የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው፡፡ በወቅቱ የአሜሪካ ደህንነት መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና መድረኩ አመራሩ ሀገራዊና ቀጣናዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ እንዲሆን ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብልጽግና አመራሮች የተሳተፉበት የአቅም ግንባታ መድረክ አመራሩን ሀገራዊ፣ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለቀጣይ ተልዕኮዎች ብቁ ሆኖ እንዲቆም የሚያስችል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 22 ወንዶች፣ 10 ሴቶችና 2 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 26 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ስቴዲየም ብሬንትፎርድን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቺስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኧርሊግ ሃላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Sep 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለነቢዩ…