የመስኖ ስታንዳርድና ደንብ መስኖን እንደ ተቋምና ዘርፍ ማሳደግ ያስችላል- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመስኖ ስታንዳርድ እና ደንብ ዶክመንት ዝግጅት የሥራ ሒደት ተገምግሟል፡፡
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የመስኖና ቆላማ አካባቢ የመስኖ ስታንዳርድ እና ደንብ…