Fana: At a Speed of Life!

የሕብረተሰብ ጤና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት በ2 ዩኒቨርሲቲዎች ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕብረተሰብ ጤና የሶስተኛ ዲግሪ የትምህርት መርሃ ግብር በሁለት ዩኒቨርሲቲዎች ሊጀመር መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሰው ሃብት ልማትና ማሻሻያ መሪ ስራ አስፈፃሚ አሰግድ ሳሙኤል÷ በጤናው ዘርፍ በሁሉም መስኮች የሞያተኞችን ቁጥር…

የኮሪደር ልማቱ በጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጭነትና ጥብቅ ክትትል በተሳካ መልኩ ተከናውኗል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጭነትና ጥብቅ ክትትል በተሳካ መልኩ ተከናውኗል ሲሉ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ሃላፊ ጥራቱ በየነ ገለጹ።…

አቶ እንዳሻው ጣሰው እና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የወራቤ ንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የወራቤ ንጹህ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የፕሮጀክቱ ተቋራጭ ÷ፕሮጀክቱ 80 ኪሎ ሜትር የመስመር ዝርጋታ…

በአፋር ክልል ለአቅመ ደካሞች የሚውል የ21 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ለአፋር ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአቅመ ደካሞች የሚውል የ21 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ÷ለተቸገሩ እና ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ…

የአማራ ክልልን ከስጋት ወጥቶ ወደ ብልጽግና ለማሻገር የክልሉ አመራር ቁርጠኛነቱን እያሳየ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ከግጭትና ከጸጥታ ስጋት ወጥቶ ወደ ብልጽግና ለማሻገር የክልሉ አመራር ቁርጠኛነቱን በተግባር እያሳየ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት የክልሉ የ25 ዓመት የማክሮ ኢኮኖሚ…

በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፉ ናቸው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፉ ሥራዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጥሪ ተከትሎ በፓሪስ ኦሊምፒክ…

በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው?

በዲጂታል ግብይት ውስጥ ሊፈጸሙ የሚችሉ የፋይናንስ ማጭበርበር ድርጊቶች የትኞቹ ናቸው? 1. ሀሰተኛ ሰነዶችን ማቅረብ፣ ከአበዳሪው ብድር ለማግኘት ሲባል ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብና በማጸደቅ አበዳሪዎችን ለማታለል የሚሞክርበት የማጭበርበር የወንጀል ድርጊት ነው። 2. የማንነት ስርቆት፣…

አየር መንገዱ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጥ ላውንጅ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሼባ ማይልስ ሲልቨር ደንበኞች የተለያዩ የመዝናኛ እና ማረፊያ አገልግሎት የሚሰጥ የሲልቨር ላውንጅ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል፡፡ ላውንጁ የተከፈተው በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን በስኬት ለማስተናገድ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የመጀመሪያውን የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቃቸውን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ፎረሙ "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል…

የመስኖ ስታንዳርድና ደንብ መስኖን እንደ ተቋምና ዘርፍ ማሳደግ ያስችላል- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የመስኖ ስታንዳርድ እና ደንብ ዶክመንት ዝግጅት የሥራ ሒደት ተገምግሟል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የመስኖና ቆላማ አካባቢ የመስኖ ስታንዳርድ እና ደንብ…