የሀገር ውስጥ ዜና የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ ጥገና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅርስ የጥገና ስራ ታሪካዊነቱንና ጥንታዊነቱን በጠበቀ አግባብ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የማኔጅመንት አባላት የቅርሱ የጥገና ስራ ያለበትን ሁኔታ ዛሬ ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት የመንግስታቱ ድርጅት (ተመድ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ የሚደርገውን ድጋፍ ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ። 25ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን "የሰላም ባህልን ማሳደግ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተመድ፣…
ስፓርት የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጀመራል። በዚህ መሰረትም መቐለ 70 እንደርታ እና ሃዲያ ሆሳዕና ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ያካሂዳሉ፡፡ የሊጉ…
ቴክ የበዓል ሰሞን የሳይበር ማጭበርበሮች እና መከላከያ መንገዶቻቸው… Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳይበር ማጭበርበር መንገዶች መካከል ከፍተኛ ቅናሾችን የሚያቀርቡ የሚመስሉ የመስመር ላይ ገበያዎች፣ ከታመኑ ኩባንያዎች የሚመጡ የሚመስሉ የማስገር ኢ-ሜይሎች ወይም ጽሑፎች እና ሀሰተኛ የሥራ (የውጪ) ዕድሎች ይጠቀሳሉ፡፡ በሌላ በኩል የበዓላት…
ስፓርት የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተከናወነ Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሐ ግብር በድሬደዋ ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ በ7 ዘርፍ የዓመቱ ኮከቦች የተሸለሙ ሲሆን ፥ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል። በዚህ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የተጠናከረ የሕገ መንግስትና የፌደራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ከክልል ም/ቤቶች ጋር በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነትይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኩባ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴስ ሜሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሜሳ ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ በኮሜሳ አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ትስስርና ንግድ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍና የታሪፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው አየር መንገዱ ላበረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የሥራ አጋርነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሽልማቱ ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበርን ለማስተባበር16 ሺህ ወጣቶች ተዘጋጅተዋል- ማህበሩ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት አከባበር 16 ሺህ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ለማስተባበር መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ። በመስከረም ወር በደማቅ ሥነ-ሥርአት ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት…