የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸነፈ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሃዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሊ ሱሌማን በ3ኛው እና 48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል ቀን 10 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ገጣሚ፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ ባደረበት ህመም ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የደራሲው የቅርብ ቤተሰቦች አስታውቀዋል፡፡ ነቢይ መኮንን በህትመት ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ ገባ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ ገብቷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማዋ ከንቲባ መሃመድ አሚን የሱፍን ጨምሮ ሌሎች የዞን የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
ጤና 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ መድረክ ሚኒስትሯ በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሂዷል፡፡ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ በግጭት ለተጎዱ ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ ገለጸ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ከግጭት ጋር በተያያዘ ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶች የሰብዓዊ ድጋፍ በአግባቡ ተደራሽ እንዲሆን የክትትል ሥራዎችን በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 195 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 195 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1ሺህ 104 ወንዶች፣ 76 ሴቶችና 15 ጨቅላ ህጻናት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 43 ታዳጊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ወንጀልን ለመከላከል በተደረገ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀልን ለመከላከልና ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር በተደረገ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ከሰኔ 5 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ለ15 ቀናት በተከናወነ ኦፕሬሽን በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የጀመርነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮፌሰሮቹ አባት እና ልጅ Melaku Gedif Jul 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያፈራቸው ምሁራን ናቸው፡፡ ሁለቱም የከፍተኛ ትምህርት ሕይወታቸውን በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጀምረው በሞያቸው ዩኒቨርሲቲውን እያገለገሉና ተተኪ…