የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ፌዴራል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል።…