Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል “ትምህርት ለትውልድ” ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ "ትምህርት ለትውልድ" የተሰኘ ክልላዊ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴና ሌሎች የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች…

በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…

በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም ከዩክሬን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም እና ከዩክሬን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት አራት ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም ቤልጂየም ከዩክሬን እንዲሁም ፖርቹጋል ከጆርጂያ የሚያደርጓቸው…

በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታትና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በክልሉ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ተደራሽነት እና…

አምባሳደር ታዬ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብቷል፡፡ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ…

መንግሥት ለመመካከር እና ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያየዘ መንግሥት ለመመካከር፣ ለመወያየት እና ለንግግር ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ ቆይቷል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤…

በአውሮፓ ዋንጫ ጣልያን ከክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ጣልያን እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ምሽት 4 ሰዓት ላይ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህ መሰረትም ምሽት 4 ሰዓት ላይ…

በባሕር ዳር ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል…

በሶማሌ ክልል በግጦሽ መሬት ላይ ተከሰቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጀረር ዞን ጋሻሞ ወረዳ በግጦሽ መሬት ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል። በወረዳው በሚገኝ ሰፊ የግጦሽ መሬት ላይ በትናንትናው ዕለት ቀን 9 ሰዓት ጀምሮ ድንገተኛ የእሳት አደጋ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተካሄደው ድጋሚ ምርጫ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶችን ይፋ እያደረጉ ነው። በክልሉ ምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ 6ኛው ሀገራዊ የድጋሚ ምርጫ ላይ ዜጎች በትናንትናው ዕለት…