የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየሰራን ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሻይ ቅጠል ማሳ ሽፋንን ከአምስት ዓመታት በኋላ 500 ሺህ ሄክታር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሻይ ቅጠል ኢኒሼቲቭን በተመለከተ ባወጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል መታወቂያ ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት እንደሚያስችል ተገለጸ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታል መታወቂያ አካታችና ደህንነቱ የተጠበቀ መንግስታዊ አገልግሎት ለመዘርጋት ትልቅ ሚና እንደሚጫወት የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "የመታወቅ መብት" በሚል መሪ ሃሳብ መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድረ ገጽ ላይ መሰረቱን ያደረገ የተቀናጀ ብሔራዊ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ስድስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በነ ዮሃንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ተሸላሚ ሆነ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የስታር ዋይድ አዋርድ” 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም በመባል በሕዝብ ድምጽተሸላሚ ሆኗል። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሽልማት ርክክብ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ሽልማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡…
ቢዝነስ የቅባት እህሎችን ወጪ ንግድ ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም ወጪ ንግድን ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሃብረቢ እንዳሉት÷ኢትዮጵያ አሁን ካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀበለ Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡ ትምህርት ቤቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤትና በድጋፍ አድራጊዎች ትብብር ተገንብቶ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መረከቡ ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት ዝናብ ሰጪ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል Melaku Gedif Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎችላይ ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በአሥሩ ቀናት የክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከሰሜንና ከሰሜን…