የሀገር ውስጥ ዜና የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት አስር ወራት የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ስፔን እና ጣልያን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም በምድብ ሁለት የሚገኙት ጣልያን እና ስፔን ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በመጀመሪያው የምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ሲመራ የነበረው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል፡፡ ትናንትናና ዛሬ በደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሰቆጣ እና ጎንደር ከተሞች የተካሄደው የተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሊባኖስ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎች ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ መወሰኗ ተሰምቷል፡፡ ውሳኔው ሂዝቦላህ የእስራኤል ወታደራዊ ማዕከላትን የሚያሳይ በድሮን የተቀረጸ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የተላለፈ እንደሆነ ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው በሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መረቁ Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መርቀዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አንተነህ ፍቃዱ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለምታደረግው ጦርነት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ፒዮንግያንግ የገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን በወታደራዊ ትርዒት የታጀበ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ፑቲን ባለፈው መስከረም ወር ኪም ጆንግ ኡን ባቀረቡላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎበኙ Melaku Gedif Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችም ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቡና ችግኝ ተከላ ሥራ ተጀመረ Melaku Gedif Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች የቡና ችግኝ ተከላ ሥራ መጀመሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የኦሮሚያ ክልል የቡና ምርትን ጥራትና ብዛት በመጨመር የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 172 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 172 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ ውስጥም 2 ጨቅላ ሕጻናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 29 ታዳጊዎች አንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ሽኝት ተደረገ Melaku Gedif Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሮን ዱዋላ ከተማ በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጓል። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከተዘጋጁት 45 የሜዳ ላይ ተግባራት ኢትዮጵያ በ41ዱ የምትሳተፍ…