Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶች በማልማት ተመፅዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ስራ እየተከናወነ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶች በማልማት ተመፅዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ስራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች 24 የገጠር ከተሞችና ቀበሌዎች ዳግም ኤሌክትሪክ አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች ስር በሚገኙ 24 የገጠር ከተሞችና ቀበሌዎች ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በአካባቢዎቹ በጸጥታ ችግር ምክንያት የወደሙ የኤሌክትሪክ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የተደረገው በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡ ሚኒስትሮቹ…

እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ ተገደለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ ታሌብ አብደላህ ተገደለ፡፡ ታሌብ አብደላህ የእስራኤል ጦር ትናንት ምሽት በደቡባዊ ሊባኖስ ጆዩያ በተሰኘ አካባቢ በፈጸመው የአየር ጥቃት ነው የተገደለው፡፡ በቅጽል…

1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 16 ታዳጊዎች እንደሚገኙ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

ፊንላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ እና ልማት ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የፈረንሳይና የእንግሊዝ ኤምባሲ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሜ ማሪሾንና የእንግሊዝ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አንድሪው ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከፈረንሳዩ አምባሳደር ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ የፕሪቶሪያ…

አቶ አህመድ ሽዴ ከኳታር የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከኳታር አቻቸው አሊ ቢን አህመድ አል ኩዋሪ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በኳታር በፋይናንስ፣ በልማት ትብብር እና ኢንቨስትመንት ዙሪያ መክረዋል። ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴና…

ከ371 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ371 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከግንቦት 23 እስከ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 128 ሚሊየን ብር የገቢና 243 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎቸ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው…