Fana: At a Speed of Life!

የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ። የማላዊ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፤ ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ…

ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት የኮሪደር ልማት መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ማቆም ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን…

በአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መንገዶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ከተማ በ419 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸው ከ14 ኪሎ ሜትር በላይ የአስፋልት፣ የጠጠርና የድንጋይ ንጣፍ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የአክሱም ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ…

አቶ አሕመድ ሽዴ ከጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከን መልዕክት ለኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ አድርሰዋል፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡…

መንግስት ፈተናዎችን በብቃት ለማለፍና የሀገሪቱን ገጽታዎች ለመለወጥ እየሰራ ነው – አቶ አሻድሊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሳዕና ከተማ "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ…

የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡ “ሰፋፊ ጎዳናዎች፣ ምቹ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ ንጹሕ እና ዘመናዊ የመጸዳጃ ቤቶች፣…

የፒያሳና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የ3 ወር መርሐ ግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር ስራ በተያዘው የሶስት ወር መርሃግብር ማጠናቀቃችንን ስገልፅ ደስታ ይሰማኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የቀደሙትን የኮሪደር…

አየር መንገዱ ወደ ቦትስዋና ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦትስዋና የቱሪስት መዳረሻ ወደ ሆነችው ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያው መርሐ-ግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስጻሚ መስፍን ጣሰው ፣የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ሃላፊ ለማ ያዴቻ በኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የተሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መርቀዋል፡፡ የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን…

ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ የወለጋ ዞን ከተሞች ዳግም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አራቱም የወለጋ ዞኖች በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ የገጠር ከተሞች ዳግም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በዞኖቹ በነበረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ በደረሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ውድመት ሃይል…